Demo expired
This demo we built for ECFC Houston has expired — claim it now to bring it back online.
Claim this site →What is this?
እግዚአብሔርን እንወቅ | እህት ህይወት ሚሊዮን
Back to ECFC Houston
Movie

እግዚአብሔርን እንወቅ | እህት ህይወት ሚሊዮን

የእሁድ ማለዳ ስብከት "3 ፤ እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል። 4 ፤ ምሕረታችሁ እንደ ማለዳ ደመና፥ በማለዳም እንደሚያልፍ ጠል ነውና ኤፍሬም ሆይ፥ ምን ላድርግልህ? ይሁዳ ሆይ፥ ምን ላድርግልህ? 5 ፤ ስለዚህ በነቢያት እጅ ቈረጥኋቸው፥ በአፌም ቃል ገደልኋቸው፤ ፍርዴም እንደ ብርሃን ይወጣል። 6 ፤ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፥ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እወድዳለሁና።" ሆሴ 6:3-6 June 7, 2026 Houston, Texas 🙏 Thank you for joining us today! #ethiopianchurch #SundayService #ChurchOnline #WorshipService #peace #jesus #ኢየሱስ

Watch now
⚡ Powered by heardso— start your own →