
Back to ECFC Houston
Movie
ኢየሱስ መድኃኒት ነው | ወንድም ደረጄ ተክሌ
Sunday Morning Sermon by Brother Dereje Tekle || John 4:42 and Luke 2:9-11 **ጌታችን፡ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡መድኃኒት ነው** "9 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ። 10 መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ 11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃ 2:9-11 "ሴቲቱንም። አሁን የምናምን ስለ ቃልሽ አይደለም፥ እኛ ራሳችን ሰምተነዋልና፤ እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን ይሉአት ነበር።" ዮሐ 4:42 April 26, 2026 Houston, Texas 🙏 Thank you for worshiping with us today! #ethiopianc